ከስህተታችን እና ከሽንፈታችን ካልተማርን በቀር ምንም አይነት ድሎች የሉምና ተስፋ አትቁረጡ። ዋናው ነገር ስህተታችንን እና የት መጀመር እንዳለብን ማወቃችን ነው። የመጀመሪያው እርምጃ ከራሳችን ጋር መታረቅ እና መሰላችንን አንድ ማድረግ ነው።

7 ديسمبر 2013 

لا تيأسوا فلا توجد انتصارات إلا من بعد أن نتعلم من أخطائنا وهزائمنا
المهم أن نعرف أخطائنا ومن أين نبدأ
وأول خطوة أن نتصالح مع أنفسنا ونوحد صفوفنا

ሜጀር ታመር ባድር

amAM